Filtrar por género
- 4480 - የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚደንት ጌታቸው ረዳ ከኤርትራ ጋር ሥራን መፍጠር እንደሚፈልጉና ዳግም ጦርነት ማካሔድ እንደማያሻ አመላከቱThu, 21 Nov 2024 - 08min
- 4479 - "መንገደኞች የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የሚያገኙት መስተንግዶ ብቻ አይደለም፤ ባሕልም ነው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ
ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ የሲንጋፖር፣ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ቀጣና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የአየር መንገዱን ሁነኛ ትልሞችና ትግበራዎች ያመላክታሉ።
Wed, 20 Nov 2024 - 18min - 4478 - "ርዕይ 2035 ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢያንስ ወደ ሶስት የአውስትራሊያ ከተሞች ለመብረር ወስኗል" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ
ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ የሲንጋፖር፣ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ቀጣና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ስለ አውስትራሊያ የሥራ ጉብኝታቸው ተልዕኮና የአየር መንገዱን ውጥኖች አንስተው ያስረዳሉ።
Wed, 20 Nov 2024 - 13min - 4477 - "የተቃውሞ ሰልፍ ያካሔዱ ወገኖች በአማራ ክልል ተንቃሳቃሽ የሆኑ ኃይሎች ወጥ አመራር ፈጥረው ለውይይትና ድርድር ዝግጁ እንዲሆኑ ተፅዕኖ መፍጠር አለባቸው" አምባሳደር ሃደራ
በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሃደራ አበራ አድማሱ፤ በዓለም አቀፍ አማራ ግብረ ኃይልና በሜልበርን የአማራ ኅብረት አስተባባሪነት በሜልበርን ከተማ የቪክቶሪያ ፓርላማና ፌዴሬሽን አደባባይ ያካሔዱትን የተቃውሞ ሰልፍ ተከትሎ የተነሱ ሀገራዊ ጉዳዮችን አስመልክተው የኢፌዴሪ መንግሥትን አተያይ ያንፀባርቃሉ።
Tue, 19 Nov 2024 - 10min - 4476 - በናሙናነት ወደ ውጪ ሀገራት የሚላኩ ማዕድናት ወደ ሀገር ውስጥ እንደማይመለሱ በሕዝብ ምክር ቤት ተነገረTue, 19 Nov 2024 - 11min
- 4475 - "በአማራ ክልል የድሮን ጥቃትና ጦርነት በአስቸኳይ እንዲቆም የአውስትራሊያ መንግሥት በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጫና እንዲያደርግ እንጠይቃለን" አቶ ግርማ አካሉ
አቶ ግርማ አካሉ፤ የዓለም አቀፍ አማራ ግብረ ኃይልን በሜልበርን የአማራ ኅብረት አስተባባሪ፣ ወ/ሮ ትዕግሥት አበረ፤ የተቃውሞ ሰልፍ ተሳታፊና አቶ ዳዊት ይኩኑ፤ በሜልበርን ከተማ የቪክቶሪያ ፓርላማና ፌዴሬሽን አደባባይ ስለ አካሔዱት የተቃውሞ ሰልፍ ዓላማ ያስረዳሉ።
Tue, 19 Nov 2024 - 15min - 4474 - "በዘር መተዋወቅ ጥላቻን ነው ያመጣው፤ ወገን እንጂ ዘር አያስመካም፤ ከየትኛውም ዘር ሁኑ አንድ ወገን ነን" መጋቢ ሔኖክ ዓለማየሁ
መጋቢ ሔኖክ ዓለማየሁ፤ በሜልበርን ቤተ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ፤ ለሕትመት አብቅተው እሑድ ሕዳር 8 / ኖቬምበር 17 ለምርቃት ስላሰናዱት "እኔ ማነኝ?" መፅሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦች ይናገራሉ።
Thu, 14 Nov 2024 - 14min - 4473 - "ማንነታችንን አለማወቅ፤ ከማንነታችን በታች እንድንሆን ያደርገናል" መጋቢ ሔኖክ ዓለማየሁ
መጋቢ ሔኖክ ዓለማየሁ፤ በሜልበርን ቤተ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ፤ ለሕትመት አብቅተው እሑድ ሕዳር 8 / ኖቬምበር 17 ለምርቃት ስላሰናዱት "እኔ ማነኝ?" መፅሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦች ይናገራሉ።
Wed, 13 Nov 2024 - 16min - 4472 - አውስትራሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አጋርነት ለማጠናከር ዝግጁ መሆኗን ገለጠችWed, 13 Nov 2024 - 07min
- 4471 - The impacts of First Nations tourism - የነባር ዜጎች ቱሪዝም ተፅዕኖዎች
Are you seeking a truly impactful Australian travel experience? Whether you’re seeking wilderness, food, art or luxury, there are plenty of First Nations tourism adventure that you can explore, led by someone with 65,000 years of connection to this land. Not only will you deepen your experience, but you’ll help drive cultural and economic opportunities for First Nations communities. - እውነተኛ የሆነ አይረሴ የአውስትራሊያ ጉዞ ለማድረግ ይሻሉን? በሰዎች እምብዛም ያልተነካ፣ ምግብ፣ ሥነ ጥበብ ወይም ቅንጦት ይሁን፤ ከእዚህች ምድር ጋር የ 65,000 ዓመታት ቁርኝት ያላቸው አያሌ ሊጎበኟቸው የሚችሉ ልብ ሰቃይ የነባር ዜጎች ቱሪዝም አለ። ለተሞክሮዎ ጥልቀትን ማላበስ ብቻ ሳይሆን፤ የነባር ዜጎች ባሕላዊና ምጣኔ ሃብታዊ መልካም ዕድሎችን በመዘወርም እገዛዎን ያበረክታሉ።
Wed, 13 Nov 2024 - 10min - 4470 - “ኢትዮጵያን የሁሉም ነገዶች ቤት ሆና ኖራለች፤ ትኖራለች፤ ክልላዊነትን ዝቅ ማድረግ ያስፈልጋል” ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ታሪክ (1262 - 1521) ጭብጦች ይናገራሉ።
Tue, 12 Nov 2024 - 10min - 4469 - ሰሎሞናውያን ከሮሃ ይልቅ አክሱምን፤ ከአምሐራ፣ ሐበሻ (ት) ይልቅ ብሔረ- ኢትዮጵያን ለምን መረጡ?
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ታሪክ (1262 - 1521) ጭብጦች ይናገራሉ።
Tue, 12 Nov 2024 - 15min - 4468 - “አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ መንግሥታዊ፣ ሃይማኖታዊና ወታደራዊ ሥርዓቶች የቆሙት በመካከለኛው ዘመን ነው” ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ታሪክ (1262 - 1521) ጭብጦች ይናገራሉ (ዳግም የቀረበ)።
Tue, 12 Nov 2024 - 13min - 4467 - ዝክረ መታሰቢያ፤ ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ገጣሚ ዜናነህ መኮንን
"የኩላሊት ሕመም እንደያዘኝ ከማወቄ በፊት፤ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ የራሴ ስቱዲዮ እንዲኖረኝ ሃሳብ ነበረኝ" ያለን ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ገጣሚ ዜናነህ መኮንን በገጠመው የኩላሊት ሕመም ሳቢያ ከእዚህ ዓለም በሕልፈተ ሕይወት ተሰናብቷል። በሕይወት ሳለ ከ SBS አማርኛ ጋር ኢትዮጵያውያን ወገኖች ለሕመሙ መፈወሻ የችሮታ ጥሪ ያቀረበበትንና ስለ ሙያ ሕይወቱ በአንደበቱ የገለጠበትን ቃለ ምልልስ ዳግም አቅርበናል።
Mon, 11 Nov 2024 - 12min - 4466 - "በምንሔድበት ሁሉ ኢትዮጵያዊነታችንን አጉልተን የምንገልጥበት፤የይድነቃቸው ተሰማን ስም የምናስተዋውቅበት ተሞክሮዎች እንዲኖሩን ጥረቶችን እያደረግን ነው" አቶ ኢዮብ እሱባለው
አቶ ኢዮብ እሱባለው፤ የይድነቃቸው ተሰማ ማኅበራዊ እግር ኳስ ክለብ የስልጠና ክፍል ኃላፊ፤ ከኦክቶበር 25-27 የይድነቃቸው ተሰማን ቡድን አካትቶ 313 ቡድኖችና ከ4000 በላይ ታዳጊ ወጣቶች ተሳትፈው የእግር ኳስ ግጥሚያ ስለተካሔድበት የሸፐርተን ዋንጫ 2024 ሂደትና ውጤት ይናገራሉ።
Mon, 11 Nov 2024 - 08min - 4465 - ኢትዮጵያ ሕፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ ከሆኑባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል በሁለተኛነት ተጠቀሰች
በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ አርጌ በተባለች አነስተኛ ከተማ ሰሞኑን በድሮን ጥቃት ሕፃናትን ጨምሮ ከ40 በላይ ሰዎች እንደተገደሉና ከ60 በላይ እንደቆሰሉ ተመለከተ
Mon, 11 Nov 2024 - 10min - 4464 - "ኢትዮጵያ ውስጥ የፅንስ ማቋረጥ/ማስወረድ ሕግ አንዳለ የሚያውቁ ዜጎች 55 ፐርሰንት ያህል ብቻ ናቸው፤ የግንዛቤ ክፍተት አለ" ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ
ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ፤ በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ጤና ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ ፅንስን የማቋረጥ / የማስወረድ አፋላሚ አስባብ ከሆኑት ከሕግ፣ ሃይማኖት፣ ሕክምና፣ ፖለቲካና ሥነ ምግባር አኳያ ነቅሰው ያስረዳሉ።
Sun, 10 Nov 2024 - 21min - 4463 - "ኢትዮጵያዊነት የደም፣ የባሕልና የቋንቋ ልውውጥ ውጤት ነው" ዶ/ር አውግቸው አማረ
ዶ/ር አውግቸው አማረ አጎናፍር፤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ናቸው። በ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ላይ "በኢትዮጵያ የሕዝብና ባሕል ትስስር የጦር ሠራዊቱን ሚና የሚመለከቱ አንዳንድ ጉዳዮች (ከ14ኛው እስከ 16ኛው መካከለኛ ክፍለ ዘመን)" በሚል ርዕስ መጣጥፋቸውን ለሕትመት አብቅተዋል። በዘመኑ 'የጨዋ ሠራዊት' ተብሎ ይጠራ ስለነበረው የጦር አደረጃጀት ታሪክና የብሔራዊ ማንነት ግንባታ አስተዋፆ ታሪካዊ ዋቤ ነቅሰው ያመላክታሉ።
Thu, 07 Nov 2024 - 13min - 4462 - "የጨዋ ሠራዊት በተሠማራበት ሁሉ ቀልጦ የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት በማስጠበቅ ቀጣይ አድርጓል" ዶ/ር አውግቸው አማረ
ዶ/ር አውግቸው አማረ አጎናፍር፤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ናቸው። በ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ላይ "በኢትዮጵያ የሕዝብና ባሕል ትስስር የጦር ሠራዊቱን ሚና የሚመለከቱ አንዳንድ ጉዳዮች (ከ14ኛው እስከ 16ኛው መካከለኛ ክፍለ ዘመን)" በሚል ርዕስ መጣጥፋቸውን ለሕትመት አብቅተዋል። በዘመኑ 'የጨዋ ሠራዊት' ተብሎ ይጠራ ስለነበረው የጦር አደረጃጀት ታሪክና የብሔራዊ ማንነት ግንባታ አስተዋፆ ታሪካዊ ዋቤ ነቅሰው ያመላክታሉ።
Thu, 07 Nov 2024 - 13min - 4461 - #74 Talking about your pet peeves (Med)Thu, 07 Nov 2024 - 11min
- 4460 - ዩናይትድ ስቴትስ በአማራ ክልል እየተባባሰ ያለው ግጭት አሳሳቢ ነው አለችWed, 06 Nov 2024 - 07min
- 4459 - "የአንድ ሀገር የመሬት ፖሊሲ መቀረጽ ያለበት የመንግሥት ስልጣንን መገደብና የአርሶ አደሮችን መብትና ነፃነት ማስፋት በሚቻልበት ሁኔታ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤል
ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።
Tue, 05 Nov 2024 - 12min - 4458 - "መሬትን በብሔር ከተረዳነው ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ዜጋ ከተወለደበት ሥፍራና ከብሔሩ ውጪ መሬት የማግኘት ዕድሉ ጠባብ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤል
ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።
Tue, 05 Nov 2024 - 15min - 4457 - "አሁን ላለንበት የፖለቲካ ቀውስ የመሬት ባለቤት ሕገ መንግሥቱ ላይ የሠፈረውን ብሔርን መሠረት ያደረገ አረዳድ ስላለ ነው" - ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል
ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።
Tue, 05 Nov 2024 - 19min - 4456 - የኢትዮጵያ ተማሪዎች ቢያንስ ሶስት ቋንቋዎችን እንዲማሩ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበMon, 04 Nov 2024 - 10min
- 4455 - ስምንት የአውስትራሊያ የተመድ ሰላም አስከባሪ ኃይል አባላት ሊባኖስ ውስጥ በእሥራኤል በተወነጨፈ ሮኬት ቀላል የመቁሰል አደጋ ደረሰባቸውWed, 30 Oct 2024 - 07min
- 4454 - "አንድ አገር እየኖሩ በቋንቋ አለመግባባት አገሪቱ ፀንታ ለመኖር ያላትን ዕድል ያመነምነዋል፤ ብሔራዊ ቋንቋ ያስፈልጋል" ፕ/ር አዴኖ አዲስ
በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "አገራችን ብዙ ቋንቋዎች አሏት፤ መራራቂያ እንጂ መቀራረቢያ አላደረግናቸውም" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ።
Wed, 30 Oct 2024 - 14min - 4453 - "ብሔር ተብሎ መዋቀርና የመገንጠል መብት ባይኖር ኖሮ፤ የወሰን ሽኩቻው እንደዚህ አይብስም ነበር" ፕ/ር አዴኖ አዲስ
በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "የብሔር ማንነት እየጠነከረ የሔደው በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን፣ በሃይማኖትም፤ በብዙኅን መገናኛም ነው" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ።
Wed, 30 Oct 2024 - 11min - 4452 - "የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አፈፃፀሙ ብቻ ሳይሆን አወቃቀሩ አገሪቱ አሁን ላለችበት ችግር ትልቅ አስተዋፅዖ አለው" ፕ/ር አዴኖ አዲስ
በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "ሕገ መንግሥት ማለት ሕዝብን የሚያስተሳስር ዜጎች ዕጣ ፈንታችን አንድ ነው ብለው ተያይዘው የሚጓዙበት ጎዳና፣ አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ ለመመሥረት የሚያስችል ዘርፍ ነው፤ የአንድነት መኖሪያና ተስፋ መግለጫ ሰነድ ነው" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ።
Wed, 30 Oct 2024 - 13min - 4451 - Is democracy on the decline in Australia? - የአውስትራሊያ ዲሞክራሲ እያሽቆለቆለ ነውን?
Home Affairs Minister Clare O’Neil has labelled democracy our most precious national asset. But some people say it’s at risk. - የቀድሞዋ የሀገር ውስጥ ጉዳዮች (የወቅቱ የቤቶች) ሚኒስትር ክሌር ኦኒል ዲሞክራሲን በብርቅ ብሔራዊ ቅርስነት መስለውታል። የተወሰኑ ወገኖች በፊናቸው ለአደጋ ተጋልጦ ያለ ስለመሆኑ ይናገራሉ።
Tue, 29 Oct 2024 - 04min - 4450 - #73 When public transport goes wrong (Med)Tue, 29 Oct 2024 - 14min
- 4449 - ዴቪድ ክሪሳፉሊ የኩዊንስላንድ 41ኛው ፕሪሚየር ሆነው ቃለ መሐላ ፈፀሙMon, 28 Oct 2024 - 08min
- 4448 - የኤርትራ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3.7 ሚሊየን ዶላር እንዲከፍለው ጠየቀ፤ በሀገር ውስጥ ፍርድ ቤትም ክስ መሠረተMon, 28 Oct 2024 - 12min
- 4447 - ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማስተናገድ ዝግጁነቷን አስታወቀችWed, 23 Oct 2024 - 08min
- 4446 - Rumours, Racism and the Referendum - አሉባልታ፣ ዘረኝነትና ሕዝበ ውሳኔ
Misinformation and disinformation were rife during the referendum. The effects are still being felt a year on. - የተሳሳተ መረጃና አሳሳች መረጃ በሕዝብ ውሳኔ ወቅት ስር ሰደው የተሰራጩ ነበሩ። አንድ ዓመት አስቆጥሮም የጉዳት ስሜቱ አለ።
Tue, 22 Oct 2024 - 05min - 4445 - የኩዊንስላንድ የምርጫ ዘመቻ ብርቱ ፉክክርና እሰጥ አገባ እያሳየ ነውMon, 21 Oct 2024 - 08min
- 4444 - " 'ማንኛውም ዜጋ መራብ የለበትም' የሚለው መብት እየተጠበቀ አይደለም፤ ቀውሱ ሰፍቶ እየቀጠለ ነው" ዶ/ር ሚሊዮን በላይ
ዶ/ር ሚሊዮን በላይ፤ Alliance for Food Sovereignty for Africa ዋና አስተባባሪ፤ ከ45 የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ 200 ወጣቶች አዲስ አበባ ስለታደሙበት የአፍሪካ ምግብ ሉዓላዊነት፣ የሰላም ጉዳይ፣ ግብርና፣ የምግብ ኢንተርፕሬነርሺፕና መሰል ጉዳዮች ላይ ስለመከረው የ "1000 ወጣቶች ጉባኤ" ያስረዳሉ።
Mon, 21 Oct 2024 - 18min - 4443 - ኢትዮጵያ ከ86 ሚሊየን በላይ በድህነት ውስጥ የሚገኝ ሕዝብ በመያዝ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሥፍራ መያዟን ተመድ አመለከተMon, 21 Oct 2024 - 12min
- 4442 - "በተለይ አፍሪካውያውን ወጣቶችን ንግድ የሚያስገኛቸው ጠቃሚ ዕድሎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማበረታታት ያስፈልጋል" ሲ/ር ሰላም ተገኝ
ሲ/ር ሰላም ተገኝ፤ ቅዳሜ ኦክቶበር 19 በምዕራብ አውስትራሊያ ፐርዝ ከተማ ስለሚካሔደውና ተጋባዥ ተናጋሪ ስለሆኑበት የአፍሪካውያን - አውስትራሊያውያን ሙዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች ጉባኤ ፋይዳዎች ይናገራሉ።
Thu, 17 Oct 2024 - 07min - 4441 - የጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የባሕር ዳርቻ የግል መኖሪያ ቤት መግዛት ትችት አስከተለWed, 16 Oct 2024 - 05min
- 4440 - የውጭ ምንዛሪ መግዣና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት ከ2 በመቶ በላይ እንዳይሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበWed, 16 Oct 2024 - 06min
- 4439 - "ጥረታችን የተፈሪ መኮንንን'ዕውቀት የሀገራችን መሳሪያ ናትና እንዳትጠብ እንድትሰፋ፤እንዳትወድቅ እንድትበረታ እንድትረዷት እለምናችኋለሁ'አደራ ለመፈፀም ነው"ዶ/ር ብሥራት
ዶ/ር ብሥራት አክሊሉ፤ የቀድሞ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ተማሪዎች ማኅበር ሰብሳቢ፤ በአሁኑ መጠሪያው የእንጦጦ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅን ወደ ቀድሞ ስያሜው ተፈሪ መኮንን እንዲመለስ ማኅበራቸው እያደረጋቸው ስላሉት እንቅስቃሴዎች ያስረዳሉ። ትምህርት ቤቱ በሚቀጥለው ዓመት 100ኛ ዓመቱን ከማክበሩ በፊት መሠረተ ስያሜውን እንደሚያገኝ ያላቸውን ተስፋ ይገልጣሉ።
Tue, 15 Oct 2024 - 20min - 4438 - ክሽፈት የገጠመው የድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ አንደኛ ዓመቱን አስቆጠረMon, 14 Oct 2024 - 07min
- 4437 - የዳያስፖራ ሚኒስቴር እንዲቋቋምና የጥምር ዜግነት እንዲፈቀድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበር ጠየቀMon, 14 Oct 2024 - 11min
- 4436 - Indigenous astronomy: How the sky informs cultural practices - የነባር ዜጎች የሥነ ፈለግ ጥናት፤ ሰማይ እንደምን ባሕላዊ ትግበራዎች ያመላክታል
Astronomical knowledge of celestial objects influences and informs the life and law of First Nations people. - የሕዋ አካላዊ ቁሶች የነባር ዜጎች የሥነ ፈለግ ጥናት ዕውቀት ላይ ተፅዕኖን ያሳድራሉ፤ ሕይወትና ሕግንም ያመላክታሉ።
Sun, 13 Oct 2024 - 10min - 4435 - #72 Talking about which team sport to join (Med)Thu, 10 Oct 2024 - 06min
- 4434 - የአውስትራሊያ ብሔራዊ ብሮድባንድ ኔትዎርክ በሕዝብ ንብረትነት እንዲቆይ ረቂቅ ድንጋጌ ለፓርላማ ቀረበWed, 09 Oct 2024 - 06min
- 4433 - #21 Workplace conflict | Mind Your Health
Learn phrases you can use to resolve workplace conflict. Plus, find out where to access free content that can help you reduce the daily stress in your life.
Wed, 09 Oct 2024 - 11min - 4432 - ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የውድድር ደረጃዎች ውስጥ ተካተተWed, 09 Oct 2024 - 07min
- 4431 - "ተፈጥሮን ባልተንከባከብናት ቁጥር በእኛ ላይ ታምፃለች፤ፍልሰተኛው ማኅበረሰብ ተጎጂ እንደሆነ ሁሉ በታዳሽ ኃይል ተጠቃሚ መሆን አለበት" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የ renewaustraliaforall.org አስተባባሪ፤ ድርጅቱ ሰሞኑን በአውስትራሊያ ፓርላማ ተገኝቶ ስላቀረባቸው ረቂቅ ፖሊሲዎችና ለአውስትራሊያ ፍልሰተኛ ማኅበረሰብ አባላት ስለሚኖሩት ትሩፋቶች ያስረዳሉ።
Mon, 07 Oct 2024 - 19min - 4430 - በአማራ ክልል ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ የሚፈፀሙ እሥሮች በአዲስ መልክ መበራከታቸውን ኢሰመኮ አስታወቀMon, 07 Oct 2024 - 08min
- 4429 - የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ምክር ቤት ኢትዮጵያና ሶማሊያ ልዩነታቸው በአስቸኳይ እንዲፈቱ አሳሰበMon, 07 Oct 2024 - 09min
- 4428 - የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮምሽን በዜጎች ላይ የሚፈጸመው እስር እና ግድያ አሳስቦኛል አለWed, 02 Oct 2024 - 13min
- 4427 - እስራኤል የኢራንን የሚሳኤል ድብደባ ተከትሎ የአጸፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለችWed, 02 Oct 2024 - 06min
- 4426 - ወ/ሮ ጽጌረዳ ዘለቀ የሲክስ ስታር ሆም ኤንድ ኮምዪኒቲ ኬር ዋና ሀላፊ ፤ የቤት ውስጥ እንክብካቤ በተመለከተ ልምዳቸውን አጋርተውና ፡፡
ወ/ሮ ጽጌረዳ ዘለቀ የሲክስ ስታር ሆም ኤንድ ኮምዪኒቲ ኬር ዋና ሀላፊ ፤ የቤት ውስጥ እንክብካቤ የሚያሻቸው ሰዎች ተገቢውን እገዛ ከመንግስት እንዲያገኙ ተገልጋዮች ማድረግ ያለባቸውን በተመለከተ ልምዳቸውን አጋርተውናል፡፡
Wed, 02 Oct 2024 - 18min - 4425 - " 'ሞቷል' የሚባለው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር እንደተነሳ የምናሳየው የምንሠራቸውን ነገሮች በማሳየትና ተጠያቂም በመሆን ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የማኅበረሰብ የበጎ ፈቃደኛ አገልጋይነትን ፋይዳዎች በማመላከት ጥሪዎችን ያቀርባሉ።
Sun, 29 Sep 2024 - 12min - 4424 - "በኢትዮጵያዊነታችን እናምናለን የምንል ከሆነ፤ የግል የፖለቲካ አቋማችንና ሃይማኖታችንን ሳናንፀባርቅ ወደ አንድነት እንምጣ" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ለማኅበረሰብ አገልጋይነት ገፊና ሳቢ የሆኗቸውን አስባቦች፤ በቀዳሚው ክፍለ ዝግጅታችን ያወጉት 'ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ' ግለ ታሪካቸው ተከታይ አድርገው ይናገራሉ።
Sun, 29 Sep 2024 - 14min - 4423 - " መስቀል ለአለም ክርስቲያኖች ሁሉ የማንነት መለያ ምልክት ነው። " -ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር
ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሀፊ ፤ የኒውዪርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ በአውስትራሊያ እና በአለም ዚሪያ ለሚገኙ አማኒያን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ።
Fri, 27 Sep 2024 - 15min - 4422 - #71 Talking about being scammed (Med)Thu, 26 Sep 2024 - 14min
- 4421 - "የካንሰር በሽታ የሞት ፍርድ፣ እርግማን ወይም አለመታደል አይደለም" ዶ/ር ጅማ ሌንጂሳና አቶ ጥላዬ ተከተል
ዶ/ር ጅማ ሌንጂሳ፤ በደቡብ አውስትራሊያ አደላይድ የጡት፣ አንጀትና የማኅፀን ጫፍ የማኅበረሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ አስተባባሪና አቶ ጥላዬ ተከተል፤ በደቡብ አውስትራሊያ አደላይድ የጡት፣ አንጀትና የማኅፀን ጫፍ የማኅበረሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ አምባሳደር ስለ ቅድመ ምርመራ ግንዛቤ ማስጨበጫ የቅስቀሳ ዓላማና ግቦች ያስረዳሉ።
Wed, 25 Sep 2024 - 25min - 4420 - በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ 35 በመቶ የሚሆኑ ሕፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸው ተነገረWed, 25 Sep 2024 - 08min
- 4419 - የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ የወለድ መጠን ባለበት እንዲረጋ ወሰነTue, 24 Sep 2024 - 04min
- 4418 - ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው የወቅቱ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት ናቸው። ከውልደት ሥፍራቸው ጎንደር ከተማ እንደምን ለሀገረ አውስትራሊያ እንደበቁ ግለ ታሪካቸውን አጣቅሰው ያወጋሉ።
Tue, 24 Sep 2024 - 16min - 4417 - የዓለም መሪዎች የወደፊቱን ትውልድ ዕጣ ፈንታ የተሻለ ለማድረግ በመሠረተ ሃሳቦች ላይ ከስምምነት ላይ ደረሱMon, 23 Sep 2024 - 07min
- 4416 - ኢትዮ-ቴሌኮም በ2017 በጀት የማሻሻያና የግንባታ ዕቅዶችን ወደ ተግባር ለመቀየር ከአንድ ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ መመደቡን አስታወቀSun, 22 Sep 2024 - 10min
- 4415 - በሊባኖስ በደረሰ የፍንዳታ አደጋ ዘጠኝ ሰዎች ተገደሉ፤ በሺህዎች የሚቆጠሩ ቆሰሉWed, 18 Sep 2024 - 08min
- 4414 - ዝክረ መታሰቢያ፤ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ
በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ አራት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች በክልሉ ሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች በእኩልነት የሚሳተፉበት አዲስ የሲቪል ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ጠየቁ
Wed, 18 Sep 2024 - 10min - 4413 - "አሉታዊ ነገሮችን ከሚያጎላው ጋር ሳይሆን፤ ቀና ከሚያስበው፣ መልካሙን ነገር ከሚያስታውሰን አካል ጎን መሆንን ነው የምሻው" ድምፃዊ ያደሳ ቦጂያ
"ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲለውጥ የምፈልገው አንዱ አሸናፊ ሌላው ተሸናፊ፤ አንዱ ሀገሩን የሚወድ ሌላው ሀገሩን የማይወድ ተደርጎ እንዳይታይ፤ ሁላችንም የሀገራችን ጠባቂና የሀገራችን ባለቤት መሆናችን ታውቆ ልባችን ቅን እንዲያስብ ነው" የሚሉት ያደሳ ቦጂያ፤ በመላው አፍሪካ የሚውለበለበው የአፍሪካ ኅብረት ሰንደቅ ዓላማ ዲዛይነር፣ ሰዓሊ፣ ድምፃዊና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ናቸው። ሰሞኑን አዲስ ስላወጡት "A World That I Want" ነጠላ የሙዚቃ ሥራቸው ያወጋሉ።
Tue, 17 Sep 2024 - 16min - 4412 - Can we fight misinformation without threatening our freedom of speech? - SBS Examines: የንግግር ነፃነታችንን ለስጋት ሳንዳርግ የተሳሳተ መረጃን መፋለም ይቻለናል?
There are calls to crack down on the sharing of misinformation online. But would this be an attack on free speech? - የኦንላይን የተሳሳተ መረጃ ስርጭትን በቁጥጥር ስር የማዋል ጥሪዎች እየቀረቡ ነው። ይሁንና ይህ በንግግር ነፃነት ላይ ጥቃት እንደመፈፀም ይቆጠራል?
Tue, 17 Sep 2024 - 05min - 4411 - "አንድነታችንን እናጠናክር፤ ባሕላችንን ለአውስትራሊያውያን እናስተዋውቅ፤ ብሩህ አዲስ ዓመት" - የደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ መሪዎች
ዶ/ር ለገሰ ጋረደው፤ በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና ዶ/ር ተስፋሁን ጫኔ በአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ ቅዳሜ መስከረም 11 / ሴፕቴምበር 21 ስለሚከበረው የአዲስ ዓመት መቀበያ ዝግጅት ይናገራሉ። የማኅበረሰቡ አባላትም በዝግጅቱ ላይ እንዲታደሙ የግብዣ ጥሪያቸውን ያስተላልፋሉ።
Mon, 16 Sep 2024 - 16min - 4410 - የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሃመር በሕወሓት መካከል የተፈጠረው ልዩነት በንግግር እንዲፈታ ጥሪ አቀረቡMon, 16 Sep 2024 - 09min
- 4409 - Is the cost of living affecting social cohesion? - SBS Examines: የኑሮ ውድነት ማኅበራዊ ትስስር ላይ ተፅዕኖን ያሳድራል?
According to recent research, the biggest concern facing Australians today is the economy, and it’s causing ruptures within our society. - በቅርቡ በተካሄደ ምርምር መሠረት፤ በአሁኑ ወቅት አውስትራሊያን ገጥሟት ያለው ትልቁ ስጋት ምጣኔ ሃብት ነው። ሕብረተሰባችን ውስጥም ብርቱ ውጥረትን ፈጥሮ አለ።
Mon, 02 Sep 2024 - 03min - 4408 - "ጥላቻውና መገፋፋቱ ተወግዶ፣ በመላ ሀገራችን ሰላም ሰፍኖ ሕዝባችን ወደ ተረጋጋ ሕይወት የሚሸጋገርበት ዘመን ይሁንልን፤ እንኳን አደረሳችሁ" አምባሳደር ሀደራ አበራ አድማሱ
ሀደራ አበራ አድማሱ፤ በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን፤ የ2017 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ፤ መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።
Wed, 11 Sep 2024 - 08min - 4407 - "የአባቶቻችን መታወቂያ ሰውን ማክበር፣ሰላምን ማረጋገጥ ነውና እኛ ኢትዮጵያውያን የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን ማስመስከር አለብን" መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ
መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የ2017 አዲስ ዓመት መልዕክት።
Wed, 11 Sep 2024 - 06min - 4406 - "2017 የለውጥ፣ የመጎብኘትና የመዳሰስ ዘመን ይሁንላችሁ" ወንጌላዊ የምሩ ታደሰWed, 11 Sep 2024 - 07min
- 4405 - "ቀጣዩ ዓመት ሁላችንም ሰላም የምንሆንበት፤ በዘር የማንለያይበት፣ ይቅር ተባብለን አንድ የምንሆንበት ዓመት ያድርግልን፤ መልካም አዲስ ዓመት" ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነTue, 10 Sep 2024 - 11min
- 4404 - "መጠሪያዬ - ፍቅር፣ ተስፋ፣ አንድነና የሀገር ፍቅር ላይ የሚያጠነጥን፤ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን የተመኘሁበት አልበም ነው" ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነTue, 10 Sep 2024 - 20min
- 4403 - "እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደርሳችሁ" የማኅበረሰብ መሪዎች - ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውና ዶ/ር ለገሰ ጋረደው
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅብረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና ዶ/ር ለገሰ ጋረደው በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የ2017 ዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክተው የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውን ያስተላልፋሉ።
Mon, 09 Sep 2024 - 03min - 4402 - "መጪው ዓመት ሁላችንም የምንመኘውን የምናገኝበት አዲስ ዓመት እንዲሆንልን ምኞቴ ነው" ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና
ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔት፣ አዘጋጅና ዳይሬክተር ተስፋዬ ገብረሃና፤ የግለ ታሪክ ወጉን የሚቋጨው የባሕር ማዶኛ የጥበብ ባለሙያዎች የሚገጥማቸውን ተግዳሮቶች በማንሳትና ለአዲሱ ዓመት 2017 ያለውን መልካም ምኞት በመግለፅ ነው።
Mon, 09 Sep 2024 - 16min - 4401 - ፍቅር ላይ መውደቅ፤ ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃናና ድምፃዊት ብፅዓት ስዩም
ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔት፣ አዘጋጅና ዳይሬክተር ተስፋዬ ገብረሃና፤ ቀደም ባሉት የግለ ታሪክ ወጎቹ ከውልደት ቀዬው ተነስቶ የቲአትር መድረኮች ግዝፈቱ ላይ አላበቃም። ከቶውንም የቲአትር መድረክ ድምፃዊት ብፅዓት ስዩምን እንደምን የሕይወት ምሰሶው አድርጎ መርቆ እንደሰጠውና ለ26 ዓመታት አንዳቸው በአንዳቸው ውስጥ እየኖሩ እንዳለ አሰናስሎ ያወጋል።
Mon, 09 Sep 2024 - 25min - 4400 - የቀድሞው የሌበር ፓርቲ መሪ ቢል ሾርተን በአዲሱ ዓመት ከፖለቲካ ዓለም እንደሚሰናበቱ አስታወቁThu, 05 Sep 2024 - 03min
- 4399 - የአውስትራሊያ ምጣኔ ሃብት በአዝጋሚ ሁኔታ በ 1 ፐርሰንት ዕድገት ማሳየቱ ተመለከተWed, 04 Sep 2024 - 07min
- 4398 - "ከሎሬየት ፀጋዬ ገብረመድኅን ጋር መሥራት ትምህርት ቤት እንደመግባት የሚቆጠር ነው፤ ሙሉ ሰው ያደርጋል" ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና
ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔት፣ አዘጋጅና ዳይሬክተር ተስፋዬ ገብረሃና፤ ቀደም ባሉት ሁለት ተከታታይ ክፍለ ዝግጅቶቻችን ከውልደትና ዕድገቱ አንስቶ፣ በኢትዮጵያ የተውኔት ሕይወት መድረክ እንዴት እንዳበበት፤ የግለ ሕይወት ታሪኩን ነቅሶ በምናባዊ ምልሰት አጓጉዞናል። በቀጣዩ ዝግጅት አብቦና ጎምርቶ እንደምን መድረክ ላይ ግዘፍ እንደነሳ ቀንጭቦ ያወጋል።
Tue, 03 Sep 2024 - 12min - 4397 - ጂቡቲ በአፍሪካ ቀንድ የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ኢትዮጵያ የታጁራ ወደብን በቀጥታ እንድታስተዳድር አማራጭ ሃሳብ ማቅረቧን አስታወቀችMon, 02 Sep 2024 - 11min
- 4396 - "የአባቶች ቀን ለመላ አባቶች የልጆቻንን ሰብዕና በመልካም ጎኑ ለመቅረፅ ኃላፊነታችንን ለመወጣት አስበን የምንውልበት ቀን እንዲሆንልን እመኛለሁ" አቶ በፈቃዱ ወለሎ
በየዓመቱ ወርኃ ሴፕቴምበር በገባ በመጀመሪያው እሑድ ከፀደይ የዳግም ውልደትና ሕይወተ ተሃድሶ ባሕላዊ ታሪክ ጋር ተያይዞ በመላው አውስትራሊያ የአባቶች ቀን ይከበራል። አባቶችንና የአባት ተምሳሌዎችን ቤተሰብዓዊና ሀገራዊ አስተዋፅዖዎች አጣቅሶ ክብር ለመቸርና ሞገስ ለማላበስ። አቶ በፈቃዱ ወለሎም ግላዊና ቤተሰባዊ ትውስታዎቻቸውን አጣቅሰው ስለ አባቶች ቀን ፋይዳዎች ይናገራሉ።
Sat, 31 Aug 2024 - 08min - 4395 - #69 Getting a haircut (Med)Thu, 29 Aug 2024 - 17min
- 4394 - “ሁለት ፍቅረኛሞች ለዕጮኛነት ወይም ለጋብቻ ከመድረሳቸው በፊት ከአንድ እስከ ሶስት ዓመታት አብረው ቢያሳልፉ ጥሩ ነው” - ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ
ዳግም የቀረበ፤ ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ - የናታን የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት ባለ ሙያ ስለ ቅድመ ጋብቻ የፍቅር ግንኙነቶች ይናገራሉ።
Wed, 28 Aug 2024 - 32min - 4393 - የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት በአፀደ ሕፃናት ዳግም ሊጀመር ነውWed, 28 Aug 2024 - 07min
- 4392 - Embracing the wisdom of traditional Indigenous medicine - የነባር ዜጎችን ባሕላዊ መድኃኒት ጥበብ ሞገስ ማላበስ
Understanding and respecting Indigenous knowledge of medicine may be the key to providing more holistic and culturally sensitive care in today's healthcare setting. - የነባር ዜጎችን ባሕላዊ መድኃኒት ዕውቀት መረዳትና ከበሬታንም መቸር፤ ጥንቃቄ የተመላበት ክብካቤን ለሚሻው ሁሉን አቀፍ የዘመናዊው ጤና ክብካቤ አወቃቀር ቁልፍ ሊሆን ይችላል።
Wed, 28 Aug 2024 - 08min - 4391 - "በ'ውጫሌ ውል' ተውኔት መክፈቻና መዝጊያ ወቅት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ሲውለበለብ ከሕዝቡ ልብ ውስጥ ፈንቅሎ የወጣ የጋለ ሀገራዊ ስሜት ነበር" ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና
ተዋናይ፣ ደራሲ፣ አዘጋጅና ዳይሬክተር ተስፋዬ ገብረሃና፤ በቀዳሚ ክፍለ ዝግጅታችን ውልደትና ዕድገቱን፣ የቀለም ትምህርትና የትወና ጅማሮውን ነቅሶ ግለ ታሪኩን በከፊል አውግቷል። ወደ ቀጣዩ ግለታሪክ ትረካው ያመራው እንደምን ከአንጋፋ የጥበብ ሰዎች ጋር ለመድረክ እንደበቃ በማንሳት ነው።
Tue, 27 Aug 2024 - 16min - 4390 - የአውስትራሊያ ሠራተኞች ከመደበኛ ሥራ ሰዓት ውጪ የስልክ ጥሪዎችንና ኢሚሎችን ያለመመለስ መብት ግብር ላይ ዋለMon, 26 Aug 2024 - 14min
- 4389 - የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተጨማሪ ተርባይኖች የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት መጀመር ይፋ ተደረገMon, 26 Aug 2024 - 14min
- 4388 - ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና፤ ከወላይታ እስከ አውስትራሊያ
ተዋናይ፣ ደራሲ፣ አዘጋጅና ዳይሬክተር ተስፋዬ ገብረሃና ከስመ ገነን የተውኔት ተጠባቢዎች አንዱና ተጠቃሽ ነው። በሀገረ አውስትራሊያ ከቤተሰቡ፤ በሀገረ ኢትዮጵያ ከትወና ጋር ተዋድዶና ተዛንቆ አለ።
Thu, 22 Aug 2024 - 15min - 4387 - Why is sex and sexuality education taught in Australian schools? - SBS Examines: አውስትራሊያ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የወሲብና ወሲባዊነት ትምህርት የሚሰጠው ስለምን ነው?
Sex ed in schools is controversial, but experts say it's vital for young people to learn about their bodies, identities, and healthy relationships. Why are some parents concerned? - የትምህርት ቤቶች ወሲባዊ ትምህርት አወዛጋቢ ነው፤ ይሁንና ጠበብት የወጣቶች ስለ አካሎቻቸው፣ ማንነቶቻቸውና ጤናማ ግንኙነት መማር ወሳኝ እንደሁ ይናገራሉ። የተወሰኑ ወላጆች ስጋት ያደረባቸው ስለምን ነው?
Thu, 22 Aug 2024 - 05min - 4386 - በኢትዮጵያ ከ120 ሺህ በላይ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ውስጥ እንደሚገኙና 1400ዎቹ ሕፃናት መሆናቸው ተመለከተWed, 21 Aug 2024 - 07min
- 4385 - "የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው የሚያስከትለው የዋጋ ግሽበት ሀብትን ከፍተኛ ገቢ ላላቸው በተለይም ለነጋዴዎች ያሸጋግራል፤ ይህም በቅርብ ጊዜ የሚታይ ውጤት ነው" ዶ/ር ወርቁ አበራ
ዶ/ር ወርቁ አበራ፤ በዶውሰን ኮሌጅ የምጣኔ ሃብት ፕሮፌሰርና የምጣኔ ሃብት ዲፓርትመንት ሊቀመንበር በቅርቡ በኢትዮጵያ መንግሥት ግብር ላይ የዋለው "ውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ" ፖሊስን አስመልክተው አተያይቸውን ያጋራሉ።
Mon, 19 Aug 2024 - 23min - 4384 - የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ሀገራዊ ምክክር ተወካዮች ሰንደቅ ዓላማን አካትቶ እስከ መገንጠል የሚፈቅደው የፌዴራል ሕገ መንግሥት አንቀፅ 39 እንዲሻሻል ምክረ ሃሳብ አቀረቡ
በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረመድኅን የተመራው የሕወሓት ጉባኤ የድርጅቱን ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 17 የማዕከላዊ አባላትን ማግለልና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርና የሕወሓት ምክትል ሊቀመንበር ጌታቸው ረዳ ሰብሳቢነት እየተካሔደ ያለው ሌላኛው "ሕወሓትን መታደግ" ጉባኤ በሕወሓት መካከል ተከስቶ ያለውን ልዩነት አስፍቶ ቀጥሏል።
Mon, 19 Aug 2024 - 13min - 4383 - #68 Discussing the news (Med)Thu, 15 Aug 2024 - 16min
- 4382 - የሕወሓት ጉባኤ አወዛጋቢነቱ ቀጥሏልWed, 14 Aug 2024 - 09min
- 4381 - የአውስትራሊያ ኦሎምፒክ ቡድን ሲድኒ ላይ የሞቀ አቀባበል ተደረገለትWed, 14 Aug 2024 - 07min
Podcasts similares a SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
- El Partidazo de COPE COPE
- Herrera en COPE COPE
- Es la Mañana de Federico esRadio
- La Noche de Dieter esRadio
- Hondelatte Raconte - Christophe Hondelatte Europe 1
- Affaires sensibles France Inter
- La rosa de los vientos OndaCero
- Más de uno OndaCero
- La Zanzara Radio 24
- Espacio en blanco Radio Nacional
- L'Heure Du Crime RTL
- El Larguero SER Podcast
- Nadie Sabe Nada SER Podcast
- SER Historia SER Podcast
- Todo Concostrina SER Podcast
- 安住紳一郎の日曜天国 TBS RADIO
- TED Talks Daily TED
- 辛坊治郎 ズーム そこまで言うか! ニッポン放送
- 飯田浩司のOK! Cozy up! Podcast ニッポン放送
- 武田鉄矢・今朝の三枚おろし 文化放送PodcastQR
Otros podcasts de Noticias y Politica
- The Ray Hadley Morning Show 2GB
- Ben Fordham Live on 2GB Breakfast Radio 2GB
- The Bolt Report Sky News Australia / NZ
- You Cannot Be Serious Sam Newman
- Credlin Sky News Australia / NZ
- Nights with John Stanley 2GB & 4BC
- Dateline NBC NBC News
- Global News Podcast BBC World Service
- The Megyn Kelly Show SiriusXM
- Paul Murray Live Sky News Australia / NZ
- The Tucker Carlson Show Tucker Carlson Network
- Ukraine: The Latest The Telegraph
- The Dan Bongino Show Cumulus Podcast Network | Dan Bongino
- Sky Sports Radio's Big Sports Breakfast Sky Sports Radio
- Australia Overnight with Clinton Maynard 2GB
- Late Night Live - Full program podcast ABC listen
- UFO WARNING UFO WARNING
- 3AW Mornings with Tom Elliott 3AW
- SBS Indonesian - SBS Bahasa Indonesia SBS
- Les Grosses Têtes RTL